በስዊዘርላንድ ዙሪክ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱአምላክ አሜን
አመሰራረትና እድገት
በ _______ መልካም ፍቃድ እና የቡራኬ ሥርዓት በ፲፱፻... ዓ.ም. ወይንም እ.ኤ.አ. በ1995 G.C. ተመሠረተች። ....
ልዩ ልዩ ክፍሎች
የቤተ ክርስቲያናችን ሰበካ መንፈሳዊ አስተዳደር ጉባዔ በ __ ክፍሎችና በ __ ንዑስ ክፍሎች እራሱን አደራጅቶ እየሠራ ይገኛል። እንዲሁም ሰንበት ት/ቤታችን _ ክፍሎችና __ ንዑስ ክፍሎት አሉት።
መተዳደርያ ደንብ
ቤተ ክርስቲያናችን ከተመሠረትችበት ጀምሮ ርእይዋን፣ የምእመናን ፍላጎትና ጊዜን በዋጀ እንዲሁም የኢ/ኦ/ተ ቤተ ክርስቲያንን ቃለ አዋዲ በተከተለ መልኩ እየተሻሻለ የመጣ መተዳደርያ ደንብ አላት።
Services
የሚሰጡ አገልግሎቶች
ቤተ ክርስቲያናችን የቅዳሴ፣ የጸሎት፣ የምህላ፣ የክርስትና፣ የፍትሃት፣ የጋብቻ እና የመሳሰሉትን አገልግሎቶችን ትሰጣለች። በተጨማሪም የአብነት ት/ርት የአማርኛ ቋንቋ ት/ርት እየሰጠች ትገኛለች።


Membership form
የአባልነት ፎርም
ቤተ ክርስቲያናችን የአባልነቱ ቅጽ በትክክል ተሞልቶ ሲደርሳት አባልነትን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ተሰጣለች። ይህም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በኖርዌይ አባል መሆንዎን ያረጋግጣል።