ዝማሬ ውሉደ ቅዱስ ያሬድ
በስዊዘርላንድ

የዝግጅቱ አስፈላጊ መረጃ
📅 እሑድ 06 September 2026📍 Le Grand-Saconnex, Genève
📢 ጠቃሚ መረጃ
መርሐ ግብሩ ላይ ሁላችን በዝማሬ እንድንሳተፍ : ከተመደቡ ባልሙያዎች ውጪ ; ታዳሚዎች የግል ካሜራችንን እና ስልካችን ማውጣት እና መቅረፅ የተከለከለ ነው::
በቤተክርስቲያኒቱ ቻናል የተለቀቀውን ግን ማጋራት ይቻላል::
የዝግጅቱ መርሐ ግብር 13:00 ላይ ይጀምራል። በሰዓቱ እንዲደርሱ እና በተቻለ መጠን የሕዝብ ማመላለሻን እንዲጠቀሙ እናበረታታለን።

የጠዋት የቤተ ክርስቲያን መርሐ ግብር

Morning Church Program

🙏 በዕለቱ የቅዳሴ መርሐ ግብር ከጠዋቱ 6:00 ጀምሮ ይካሄዳል።

ዋናው የዝማሬ መርሐ ግብር 13:00 ላይ ይጀምራል።

🍽️

የምሳ መረጃ

Lunch

🍲 ከቅዳሴ በኋላ ምሳ በቤተ ክርስቲያን ስለተዘጋጀ : ቤተ ክርስቲያን ተመግበን ወደ አዳራሽ እንመጣለን።

🚌

ትራንስፖርት

ወደ ዝግጅቱ ቦታ መድረሻ

የሚመከረው ማቆሚያ፦ Grand-Saconnex, Place

ከዚህ ማቆሚያ ወደ Route de Colovrex 20 በእግር በጥቂት ደቂቃዎች መድረስ ይቻላል።

🚉 ከ Vernier, Gare/Croisette
አውቶቡስ 53 ይውሰዱ → Grand-Saconnex, Place ይውረዱ → ወደ ዝግጅቱ ቦታ በእግር ይሂዱ።
Bus 53≈ 14 ደቂቃ≈ 6 ደቂቃ በእግር
🚆 ከ Gare Cornavin — Bus 5
አውቶቡስ 5 ይውሰዱ → Grand-Saconnex, Place ይውረዱ → ወደ ዝግጅቱ ቦታ በእግር ይሂዱ።
Bus 5Platform J*≈ 6 ደቂቃ በእግር
🚆 ከ Gare Cornavin — Bus 8
አውቶቡስ 8 ይውሰዱ → Grand-Saconnex, Place ይውረዱ → ወደ ዝግጅቱ ቦታ በእግር ይሂዱ።
Bus 8Platform J*≈ 6 ደቂቃ በእግር
✈️ ከ Genève Aéroport
Genève Aéroport, Terminal አውቶቡስ 5 ይውሰዱ → Grand-Saconnex, Place ይውረዱ → ወደ ዝግጅቱ ቦታ በእግር ይሂዱ።
Bus 5Platform C*≈ 5 ደቂቃ በእግር

* Platform እና የመነሻ ሰዓት ሊቀየር ይችላል። ከመነሳትዎ በፊት የቀጥታ TPG/Maps መረጃን ያረጋግጡ።

🚌 የቀጥታ መንገድ ይመልከቱ
P

የመኪና ማቆሚያ

Parking

🚗 በዝግጅቱ ቦታ አካባቢ ያለው ማቆሚያ ውስን ሊሆን ይችላል። በተቻለ መጠን የሕዝብ ማመላለሻን እንዲጠቀሙ እንመክራለን።

🅿️ Parking du Pommier

Rue Gardiol 1, 1218 Le Grand-Saconnex

📍 በMaps ይክፈቱ

🅿️ Parking P12 — Palexpo

Route François-Peyrot 30, 1218 Le Grand-Saconnex — እንደ ተጨማሪ አማራጭ።

📍 በMaps ይክፈቱ

🅿️ Parking P49

Le Grand-Saconnex / Aéroport አካባቢ — እንደ ተጨማሪ አማራጭ።

📍 በMaps ይክፈቱ

🅿️ Grand-Saconnex Village — Blue-zone

በሰማያዊ ምልክት የተለዩ የመንገድ ላይ ማቆሚያዎች አሉ። መኪናዎን ከመተውዎ በፊት በቦታው ያለውን ምልክትና የጊዜ ገደብ ያረጋግጡ።

⚠️ እነዚህ ለዝግጅቱ የተያዙ ማቆሚያዎች አይደሉም፤ የቦታ መኖር ዋስትና የለውም።

📍

የዝግጅቱ ቦታ

አድራሻ

Route de Colovrex 20
1218 Le Grand-Saconnex, Switzerland

📍 በGoogle Maps ይክፈቱ
🕐

መርሐ ግብር

Program
የመርሐ ግብሩ ሰንጠረዥ — ሰዓት፣ ይዘትና አስተማሪ ዝርዝር
🔍 ለማጉላት ተጫን

ምስሉን መጫን አልተቻለም።

ለበለጠ መረጃና ጥያቄዎች

Contact